በጌታ የሚያምንና የማያምንን ለመለየት ቀላል ነው።
የሚያምን አይፈራም
የማያምን ይፈራል
የጌታ ልጆች ከፍርሃት እራቁ ይምታመልኩት አምላክ ከሁሉም ይበልጣል እና አትፍሩ ፍርሃትን ለማያምኑት ተዉላቸው ምክንያቱም ከነሱ ጋር የለው አለማመን ነውና የአለማመን አለቃ ደሞ ያወ የፈረደበት ዲያቢሎስ ነው እሱ ደሞ ፈሪ ነው ሃይልም የለውም ከእግራችን ስር ስለሆነ እንረግጠዋለን ዲያቢሎስ እንካን ጌታችንን ሊገዳደር ይቅር እና በጌታ ይምናምነውን እኛን አይችለንም ስሊዚህ ያማያምኑ ሰዎች ቢፈሩ አትፍረዱባቸው በፈሪና ሰነፍ መሪ ስለሚመሩ ይለቁንስ እውነቱን ንገሯቸውና ወደማምን እነዲመጡ እርዷቸው የፈጠራቸወ ልጅነትን የሰጣቸው ጌታ ዘውትር መመለሳቸውን ይናፍቃልና በሱ የሚያምን አይፈራም
የሚያምኑ ቢሞቱም ቢኖሩም የጌታ ናቸው
የማያመኑ ግን ዘወትር በፍርሃት ይኖራሉ ሶሞቱም በጨለማ ውስጥ ይኖራሉ
እባካችሁ ካለማመን ወደ ማመን ከመፍራት ወደ መድፈር ተሸጋገሩ!
ይቆየን
No comments:
Post a Comment